THE BATTLE OF ADWA:The Scramble in which the Europeans of the 19th century willfully subdivided Africa among themselves has not allowed the continent to follow its own natural course of cultural and political evolution. However, the speed of European conquest, the depth of its penetration and the magnitude of its control were not always dictated by the outsiders who were vying to exploit its resources.. March 01, 2017
|
“ZEF YALEW” :Mark Kramer, an editor of newspaper “The Journal of Cold War” that used to be published by MIT press journal on issues regarding the Cold War. Kramer, on the introductory page of his feature story entitled “Spies” had tried to clarify the demanding nature of studying about stories concerning intelligence and secret fighting saying “Espionage and covert operations are notoriously difficult to study”. February 01, 2017
|
Battle Of Adwa Italy's Terrible Defeat:Rome, March 3. The present campaign against the Abyssinians threatens to become one of the most disastrous in which the Italian arms have ever taken part, and what the final outcome will be it would be hard to predict. It was rumored to-day that the latest defeat of the Italians by the forces of King Menelik had compelled the Ministry to resign. owing to the popular disapproval of the Government's policy, but tonight this report is denied. . March 03, 2016
|
ስለኢትዮጵያ፡ደራሲያን።:ጽሑፉ፡የፕሮፌሰር፡ታምራት፡አማኑኤል፡ነው።
ፕሮፌሰር፡ታምራት፡ከዛሬ፡ኻያዐምስት፡ዓመታት፡በፊ
ት፡በትምርትና፡ሥነጥበብ፡ሚኒስቴር፡አማካሪ፡ኾነው
ይሠሩ፡ነበር።ነገር፡ግን፡በዚያን፡ጊዜ፡ፕሮፌሰር፡በ
መባል፡ፈንታ፡ሊቀማእምራን፡ይባሉ፡ነበር።. ነሐሴ 07, 2007
|
የልብ ወለድ ሥነጽሑፍ ጉዞ :ሥነ ጽሑፍ ጠቅላላ ዓላማው ማስደሰት ነው። ይህንንም ጉልህ አላማ የሚፈጽመው ሁሉን አቀፍ የሕይወት ኂስ በማቅረብ ነው። ሥነ ጽሑፍ ጉልህ ዓላማውን ለመፈጸም ጥራትና ወጥነት እንዲኖረው ያስፈልጋል።" በኑኀ ዘመን ፥ በቀን ብዛት የማይነቅዝና የማይሻግት" መሆን አለበት። አለበለዚያ አጉል ጒህና ወይም ብስና እንጂ ሥነ ጽሑፍ ሊሆን አይችልም።. መስከረም 29, 2007
|
Book Review on "Tower in the Sky" by Dr. Ghelawdewos Araia:Hiwot Teffera has produced a very powerful, scintillating, and captivating book on the Ethiopian People’s Revolutionary Party EPRP and the Ethiopian Revolution. . October 27, 2013
|
ኢሕአፓ ፣ እኔ እማውቀው ከሰላሙ ባላይ:ባለፈው ሰሞን በሕይወት ተፈራ ተደርሶ ለንባብ ለበቀው፣ Tower In the Sky፣ ስለተባለው መጽሀፍ ውስጥ በተነሱ አንዳንድ ጉዳዮች ላይ የቀረበ አስተያዬት፣. መስከረም 02, 2006
|
“ስለ ክርስቲያን ሥነ-ምግባር መሠረት” :ያ ሰው ሞተ አሉኝ፣ እንዴት ያ ሰው ይሙት?
በሕይወት ሲያስተምር፣ ለሰው ልጆች ሕይወት፣
ተቀበረ አሉኝ፣ ከቶ እንዴት ይቀበር፣
ሙት ሕያው እንዲሆን፣ በቁሙ ሲያስተምር!
“ስለ ክርስቲያን ሥነ-ምግባር መሠረት” ብፁዓን ንጹሓነ ልብ፤ ገጽ 165
. ግንቦት 05, 2005
|
“The golden generation” of Tower in the Sky:To begin with
“There was a generation in Ethiopia that came out once in time with a beautiful dream. As history did not allow that dream come true, it turned to a nightmare. And that generation boiled away writing largely a history of tragedy and sacrifice. It killed each other it cleared the way for its slayers Ethiopia’s destroyers and gave in itself at last. The sacrifice was not only fruitless but also extremely virulent.. May 13, 2013
|
A book about the ideal of a generation and the disappointment of multitudes By Yared Tibebu:Tower in the Sky is a true love story situated in the tumultuous years of the student movement during the February 1974 Ethiopian Revolution and its bloody aftermath. The central character in the book is Getachew Maru, founder of the group ABYOT and later, an EPRP Ethiopian People’s Revolutionary Party politburo member and youth organizer. The author, Hiwot Teffera, was his girlfriend. She dedicated the book with everlasting love to the man she immensely adored, and loved, even after his death. . April 25, 2013
|
ዶ/ር እጓለ ገብረዮሐንስ፤ በ‹‹ የሠዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ የመጀመሪያ የሥዕል ትርኢት ካታሎግ ፲፱፻፶፮ ዓ.ም ›› ላይ ያቀረቡት የመግቢያ ጽሑፍ።:ይህ ደራሲ እንደሚለው ሰው ከሌሎቹ ሕያዋን የሚለይበት ዋናው ምልክት ጥበብ የምንለው ነው። የተሳሳተ አይመስለኝም። ፈረንጆችን የጥበብን ባሕርይ በሚገባ ስለሚረዱ ሌላ መግለጫ ዘዴ ቢያጡ የጥበበኛውን የሥራ ጠባይ ከፈጣሪነት ጋር አስተካክለው ይናገራሉ። በሀገራችን የሐሳብ ዘዴ ፈጣሪነት ከመለኮት ጋር ብቻ የተያያዘ ነው።. የካቲት 20, 2005
|
‹‹የጠፈር ባይተዋሩ›› ሠዓሊና ባለቅኔ ገብረክርስቶስ ደስታ ክፍል አንድ ብርሃነ መስቀል ደጀኔ :በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነጥበብ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሥፍራ የነበረው ሠዓሊና ባለቅኔ
ለማስታወስ ያህል ሠዓሊና ባለቅኔው ገብረክርስቶስ ደስታ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሥነጥበብ ህዋ ላይ በተለይ ‹‹አብስትራክት›› የተሰኘውን ዘመናዊ የሥዕል አሠራር ስልት . ህዳር 30, 2005
|
‹‹የጠፈር ባይተዋሩ›› ሠዓሊና ባለቅኔ ገብረክርስቶስ ደስታ ክፍል ሁለትብርሃነ መስቀል ደጀኔ :ገብረክርስቶስ መሳል የጀመረው ገና በሕፃንነቱ -ዕውቅ ከነበሩት ቁሙ ፀሐፊ መጻሕፍት ደጓሽና ባህላዊ የሃይማኖት ሠዓሊ አባቱ ከአለቃ ደስታ ነገዎ ጉያ ሥር ሆኖ ነው፡፡ . ህዳር 30, 2005
|
የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግስት ዘውዴ ረታ 2004 ዓ.ም :በዚህ ክፍል አንድ ቀልቤን የሳበው ጉዳይ፣ ሁለተኛውን የአዲስ አበባ ውል ለመፈረም ከመጣው የብሪታኒያው ሎርድ ደላዋር ጋር ጃንሆይ ሲነጋገሩ “በእንግሊዞች ቤት ተቀጥረው የሚያገለግሉትም ሆኑ፣ እንግሊዞች በሚያዘወትሩት ሆቴሎችና ቡና ቤቶች የሚሠሩት ኢትዮጵያውያን የሚደርስባቸው የዘር ልዩነት በደል እጅግ የሚያሳዝን ነው” በማለት ለዘመናችን ገዢዎች በሚጠቅም አርአያነት ሲናገሩ እንሰማለን ። ዛሬ በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊቶች የመካከለኛው ምሥራቅ የቤት ሠራተኞች በመሆን ለሚደርስባችው በደል፣ ሬሳ ከመላክ ውጪ፣ ኤምባሲዎቻችን የሚያሳዩትን ደንታ ቢስነት ላወዳደረ፣ ታላላቆቻችን ታላቅ፣ ልጆቻቸው ፍሬ ከርስኪ መሆናችንን ነው የሚያስረዳን ።. July 23, 2012
|
“ምርኮኛ” ደራሲ ከቆንጂት ብርሃኑ :"ምርኮኛ " የሚለውን መጽሐፍ አንብቤ በትዝታ ውስጥ ተዘፍቄ እገኛለሁ ። በእንባ እየተሞሉ የሚያስቸግሩኝን ዓይኖቼ
ወረቀቱን ማየት እንኳ ባይችሉ ይህንን ጽሁፍ ጀመርኩት ። ልቤ መጽሐፉን እንደገና ለማየት ይፈራል ። ትቼው አርፌ
የተቀመጥኩትን ትዝታ ቀስቅሶ አደራ እንደበላ ሰው ራሴን ያስወቅሰኛል ።. መስከረም 25, 2003
|
አዲሱ መጽሐፍ :«... አንዳንዴ ለትስብኤ ያላት ሐቅረት ቀኖቱን በሠራ አከላቷ ነስንሶ ይሰማታል» ይህ አረፍተ ነገር የሚገባን ስንቶቻችን ነን ? . መስከረም 02, 2016
|
|