ደራሲያን በፊደል ማውጫ
   
 
 
ተስፋዬ ገ/ማርያም ኃይሉ
የደራሲው ሥራዎች
1.   የግችሌ ሜዳ(ልብወለድ)
2.   በድሉ በረኛው(ልብወለድ)
3.   አደን ደኀና ሰንብት(ልብወለድ)
4.   ሽሽጉ ቀነኒ(ልብወለድ)
5.   እኮ ማን ያስከብራል(ልብወለድ)
6.   ቾምቤና ወፎቹ(ልብወለድ)
7.   ሽታዬ(ልብወለድ)

ስለደራሲው በጥቂቱ
ተስፋዬ ገ/ማርያም ነሐሴ ፩፮ ቀን ፲፱፵፪ ዓ.ም. በቀድሞ ወለጋ ክ/ሀገር ጊንቢ አውራጃ ተወለዱ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አሶሳ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ነቀምት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የከፍተኛ ትምህርታቸውን በሐረር መምህራን ማሠልጠኛና በአ.አ. ዩኒቨርሲቲ ተከታትለው አጠናቀዋል፡፡ ተስፋዬ ገ/ማርያም ቁጥራቸው የበዙ መተሕፍትን ለአንባብያን አበርክተዋል፡፡

ካበረከቷቸው መጻሕፍት መካከል “የግችሌ ሜዳ”፣ “በድሉ በረኛው”፣ “አደን ደኀና ሰንብት”፣ “ሽሽጉ ቀነኒ”፣ “እኮ ማን ያስከብራል”፣ “ቾምቤና ወፎቹ”፣ “ሽታዬ” እና ሌሎችን መጥቀስ ይቻላል፡፡

ምንጭ: የኢትዮዽያ ደራሲያን ማሀበር ለሚሊኒየም ያሳተመው አጀንዳ።
   
   
       
 
   
     
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
     
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com