የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     


መልክአ ስብሐት ደራሲ:(አለማየሁ ገላጋይ)
 
ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር
በሠላሳ ፀሐፊያን፣ ገጣሚያንና ሰዓሊያን እይታ
- አዳም ረታ - ቴዎድሮስ ገብሬ - አውግቸው ተረፈ - ኃይለጊዮርስ ማሞ ጲላጦስ
- አልአዛር ኬ - ሌሊሳ ግርማ - እሸቴ አሰፋእሸቴ ከጃንሜዳ - ፀደይ ወንድሙ
- ከበደ ደበሌ ሮቢ - እቱ ገረመው - ቴዲ ማን - አበባው መላኩ - በቀለ መኮንን
- መሰፍን ኃ/ማርያም -አስፋው ዳምጤ - ነብይ መኮንን -ታገል ሠይፉ - ማእረጉ በዛብህ
- አብደላ እዝራ - ኢዮብ ካሣ - ሚካኤል ሽፈራሁ - ፍፁም ውብሸት
- ጌታቸው ወርቁ - ተሾመ ገብረሥላሴ - እሸቱ ዱብ -ተፈሪ አለሙ -አለማየሁ ገላጋይ

ሰላሳ ያህል ፀሐፊያን፣ ገጣሚያንና ሰዓሊያን ስለስብሐት ገብረእግዚአብሔር ያላቸውን የተለያየ አመለካከት
በአንድ ላይ አጣምረው በዚህ መድበል አቅርበዋል። ሥራው ለሥነ-ፅሑፋዊ ሆነ ለማህበራዊ ሂስ
በአዲስነትና በበር ከፋችነት የሚጠቀስ ለመሆኑ አያጠራጥርም።
 
 
 
 
ስለመጽሐፉ የአንባብያን አስተያየት።       

መጽሐፉን አንብበውት ከሆነ ስለመጽሐፉ ያለዎትን አስተያየት ይጻፉ።
If you have already read the book, please write your review or comment.

ስም /Name: *
ኢሜይል /Email: *
አስተያየት/
Your book review:
*
   
Dear Readers: The views expressed on our comment section below are the personal views of individual contributors and ethireaders.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that Comments are moderated if necessory.
 
 
 
 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com