የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     


ሤራ! በገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት ደራሲ:(ወርቅአፈራሁ ከበደ)
 
ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ለአገር እንቅፋት የሚሏቸውን ግለሰቦች በአንድ አይነት ዘዴ በምስጢር እንዲያስወግዱላቸው ኃላፊነቱን ለጽሕፈት ሚኒስትራቸው ይሰጡዋቸዋል። ጸሐፌ ትእዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ይህንኑ ዓላማ ከግብ ለማድረስ፣ ተዋበች ደንቦባና አለማየሁ ኒኮላስ በሚባሉ ሁለት ወጣት ረዳቶቻቸው በመታገዝ፣ የአምስት ዓመት ፕላን ማዘጋጀት ይጀምራሉ። ሆኖም ሤረኞቹ፣ የጀመሩት ጉዞ በበኩሉ ብዙ መሰናክል እንዳለው የተረዱት እያደር ነው።

Download
 
 
 
 
ስለመጽሐፉ የአንባብያን አስተያየት።       

መጽሐፉን አንብበውት ከሆነ ስለመጽሐፉ ያለዎትን አስተያየት ይጻፉ።
If you have already read the book, please write your review or comment.

ስም /Name: *
ኢሜይል /Email: *
አስተያየት/
Your book review:
*
   
Dear Readers: The views expressed on our comment section below are the personal views of individual contributors and ethireaders.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that Comments are moderated if necessory.
 
 
 
 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com