Deprecated: Required parameter $bookType follows optional parameter $OnChng in /home2/negadras/public_html/ethioreaders/cgi-bin/book.php on line 3885
የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ ፍቅሬ ቶሎሳ
የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     


የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ ደራሲ:(ፍቅሬ ቶሎሳ)
 
ከመጽሐፉ የተወሰደ፦
አክሱማይ ሲራክ በተባለው ከአንድ ሺ ዓመት በፊት በነበረው የታሪክ ሰው በተላለፈልን ፣ እንዲሁም የዘአንዳ-ቤቱ ዘግዱር አማካኝነት የደረሱን ከሶስት ሺ ዐመታት በላይ ባስቆጠሩ ጽሑፎች ውስጥ በተለይም በ መጽሐፈ- ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ የጥንት ታሪካችን መረጃ መሰረት ሁለቱም ፣ ኦሮሞም አማራም እንዲሁም ሁሉም ኢትዮጵያውያን የአንድ አባትና እናት ልጆች ናቸው።ያ የጥንት አባታችን መልከጼዴቅ ይባላል። እርሱም የሰላም እና የጽድቅ ንጉሥ፣ እንዲሁም በምድሪቱ ላይ ከፍተኛው የእግዚአብሔር ካህን የነበረ፣ ኢየሩሳሌምን የገነባ፣ አብርሀም እና የሌሎችም ነገሥታት ጎንበስ ብለው እጅ የነሱት እና ምርቃቱን ለማግኘት ዐሥራት የገቡለት ሰው ነው። ዕብ.7:127 የእሱ ሚስት እናታችን ሳሌም ነበረች ። አባታችን ያሳደጋትን ከተማ ለእናታችን መታሰቢያ ሳሌም ወይም እየሩሳሌም አላት። ሰማያዊ ሰላም ማለት ነው። ይህ አፈ-ታሪክ አይደለም፤ ተረትም አይደለም። የተመዘገበ እውነተኛ ታሪክ እንጂ።
 
 
 
 
ስለመጽሐፉ የአንባብያን አስተያየት።       

መጽሐፉን አንብበውት ከሆነ ስለመጽሐፉ ያለዎትን አስተያየት ይጻፉ።
If you have already read the book, please write your review or comment.

ስም /Name: *
ኢሜይል /Email: *
አስተያየት/
Your book review:
*
   
Dear Readers: The views expressed on our comment section below are the personal views of individual contributors and ethireaders.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that Comments are moderated if necessory.
 
 
 
 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com