የኢትዮጵያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
 
     
 
 የሊቃውንት ጉባኤ
   
 የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር
   
 የኋላሸት ግርማ
   
 የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ና ምርምር ማእከል
   
 የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዳሚ
   
 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
   
 የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር
   
 የሺጥላ ኮከብ
   
ቀኝ/አ ያሬድ ገብረ ሚካኤል
ቀኝ/አ ያሬድ ገብረሚካኤል ለስድስተኛው የግርማዊት እቴጌ መነን አስፋው የልደት መታሰቢያ በ፲፱፶ ዓ.ም.፣ “ግርማዊት እቴጌ መነን” በሚል ርዕስ መጽሐፍ አሳትመዋል።
   
 ያዕቆብ ኃ/ማርያም
   
 ይልማ ሀብተየስ
ይልማ ሀብተየስ በ፲፱፴ ዓ.ም. አዲስ አበባ ተወለዱ፡፡ ይልማ በሰባት ዓመት ዕድሜያቸው የቤተክርስቲያን ትምህርት ለመቅሰም ወደ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ሄዱ፡፡ እዛም ፊደል ቆጥረው መልዕክተ ዩሐንስና ዳዊት ደግመዋል፡፡ ከዛም በ1ዐ ዓመታቸው ሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት በመግባት እስከ አምስተኛ ክፍል ተምረዋል፡፡ በዚህ ወቅት የሥነ - ጽሑፍ ፍላጎት አልነበራቸውም።
   
ደ/ር ይልማ ወረደ
   
 ይልማ ደሬሳ
   
 ይልማ ማናዬ
   
 ይላቅ ኃ/ማርያም
   
አለቃ ይዅኖ አምላክ ገብረሥላሴ
   
መምህር ይኄይስ ወርቄ
   
 ይድነቃቸው ተሰማ
   
አባ ዮሐንስ ከማ
   
 ዮሃንስ ወልደ ማርያም
   
 ዮሐንስ አፈወርቅ
   
 ዮና ቦጋለ
   
 ዮሐንስ መሸሻ
   
 ዮሐንስ ሙሉጌታ
   
[1897 - 1939]
ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ
" ኮከብ እምኮከብ ይኄይስ ክብሩ" የሚል የኖረ የግእዝ አባባል አለ:: አንዱ ኮከብ በብርሀኑ፤ በግዘፉ፤ መጠቅላላ ተፈጥሮው ከሌላው ኮከብ ይበልጣል:: እኔን የሚያስገርመኝ ይኽ አይደለም:: እንዳንድ ከዋክብት አሉ--በተለየ አጠራር ተወርዋሪ የምንላቸው:: በሌሊቱ ኅዋ ውስት ከአንዱ መአዘን ሰማይ ወደ ሌላው ተወርውረው ብልጭ ብለው ይጠፋሉ:: ይህ ሁሉ የሚሆነው በቀፅበት ነው::ያንን በጨለማው ግርማ የተዋጠውን ኅዋ በብርሃን ጎርፍ ሰንትቀው አጥለቅልቀውት ይጠፋሉ:: ተመልካችም ከመገረም በሚመነጭ ዝምታ ይዋጣል:: በኢትዮዽያም የሥነ ጽሑፍ ኅዋ ውስጥ ዮፍታሔ ንጉሤ አንድ ተወርዋሪ ኮከብ ነበር።
   
[1929 - 1967]
 ዮሐንስ አድማሱ
   
[1935 - 2005]
ደ/ር ዮናስ አድማሱ

ዶ/ር ዮናስ አድማሱ በ1935 ዓ.ም አዲስ አበባ ተወለዱ።
   
   
       
 
   
     

መጻሕፍት ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ


ተመዝግበው ከሆነ እዚህ ይጫኑ
     
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com