የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     
139 ውጤት ተገኝቷል
   
 
ፀጋዬ ገብረመድኅን የብላቴን ጌታ ፀጋዬ ገብረመድህን ምርጥ የግጥም ስብስብ የያዘ መድብል ነው።
የብላቴን ጌታ ፀጋዬ ገብረመድህን ምርጥ የግጥም ስብስብ የያዘ መድብል ነው።
 
መስፍን ወልደማርያም ከግጥሞቹ አንዱ የተወሰደ

....
....
በቁልቁለት ጉዞ ሁሉም ተጣደፈ።
ታያይዞ ነጎደ፤
እየተካካደ።
ዳገት ላይ ሰው ጠፋ ፤ አቀበት ከበደ ፤
ሁሉም በሸርተቴ ቁልቁለት ወረደ።
ሰው ተዋረደ፤ ገንዘብ ተወደደ።
በምነቱ ፤ በፍቅሩ ፤ በክብሩ ነገደ፤
በቁልቁለቱ ኃይል እየተገደደ።
ከግጥሞቹ አንዱ የተወሰደ

....
....
በቁልቁለት ጉዞ ሁሉም ተጣደፈ።
ታያይዞ ነጎደ፤
እየተካካደ።
ዳገት ላይ ሰው ጠፋ ፤ አቀበት ከበደ ፤
ሁሉም በሸርተቴ ቁልቁለት ወረደ።
ሰው ተዋረደ፤ ገንዘብ ተወደደ።
በምነቱ ፤ በፍቅሩ ፤ በክብሩ ነገደ፤
በቁልቁለቱ ኃይል እየተገደደ።
 
ሰሎሞን ደሬሳ ወጣቱ ድንቅ ደራሲ ያሰኘው ድርሰት።
ወጣቱ ድንቅ ደራሲ ያሰኘው ድርሰት።
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
ከበደ ሚካኤል የግጥም፣ የቅኔ፣ የተውኔት፣ የፍልስምና እና የምርምር ሊቁ ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል ከታተሙላቸው የግጥም መድብሎች ውስጥ ቀዳሚዋና የቡክር ስራቸው ናት።
የግጥም፣ የቅኔ፣ የተውኔት፣ የፍልስምና እና የምርምር ሊቁ ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል ከታተሙላቸው የግጥም መድብሎች ውስጥ ቀዳሚዋና የቡክር ስራቸው ናት።
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
ኃይሉ ገብረዮሐንስ በቅድመ አብዮት ኢትዮዽያ 1966 ዓ.ም በኢትዮዽያ ተማሪዎች የለውጥ እንቅስቃሴ ታሪክ ውስጥ የነውጥ መንፈስ የፈጠረ የግጥምና የቅኔ ማእበል ነው።
በቅድመ አብዮት ኢትዮዽያ 1966 ዓ.ም በኢትዮዽያ ተማሪዎች የለውጥ እንቅስቃሴ ታሪክ ውስጥ የነውጥ መንፈስ የፈጠረ የግጥምና የቅኔ ማእበል ነው።
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
ደበበ ሰይፉ ጸሐፊ ተውኔት፣ገጣሚና መምህር ደበበ ሰይፉ ካሳተማቸው ሁለት የግጥም መድብሎች ውስጥ የመጀመሪያው ሥራ ነው።
ጸሐፊ ተውኔት፣ገጣሚና መምህር ደበበ ሰይፉ ካሳተማቸው ሁለት የግጥም መድብሎች ውስጥ የመጀመሪያው ሥራ ነው።
 
| ወደፊት >> 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com